Loading...

ዝርዝር ዜና

ልማት ልማት

የጉለሌ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ፣ የክፍለ ከተማው ፕላን ልማት ጽ/ቤት ፣ የክፍለ ከተማው ቤቶች አስተዳደር፣ የክፍለ ከተማው መልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት የአረንጓዴ አሻራ ጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት በእንጦጦ ፓርክ አካሄዱ።

የጉለሌ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ፣ የክፍለ ከተማው  ፕላን ልማት ጽ/ቤት ፣ የክፍለ ከተማው ቤቶች አስተዳደር፣ የክፍለ ከተማው መልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት  የአረንጓዴ አሻራ ጉድጓድ ቁፋሮ   ዝግጅት በእንጦጦ ፓርክ አካሄዱ።

የጉለሌ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ፣ የክፍለ ከተማው ፕላን ልማት ጽ/ቤት ፣ የክፍለ ከተማው ቤቶች አስተዳደር፣ የክፍለ ከተማው መልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት የአረንጓዴ አሻራ ጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት በእንጦጦ ፓርክ አካሄዱ። ( ጉለሌ ኮሙኒኬሽን ፣17 -10- 2017 ዓ.ም) ሴክተር መስሪያ ቤቶቹ የ2017 /ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ 7ኛ ዙር የጉድጓድ ቁፋሮ መርሃ ግብር በእንጦጦ ፓርክ መርሃ ግብር አካሄዷል። የ2017/18 የ7ተኛ ዙር ቅድመ ዝግጅት የአረንጓዴ አሻራ ጉድጓድ ቁፋሮ የጽ/ቤቱ ቤቶቹ አመራሮችና ባለሙያዎች ግንባር ቀደም ለአገራዊ ተልዕኮ ላይ የላቀ ተሳትፎው መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል፡፡ ኃላፊው በቀጣይም በአረንጓዴ አሻራ ችግኝ መርሃ ግብር ንቁ ተሳታፊ መሆን እንዳለባቸው ተናግረዋል። የክፍለ ከተማው ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ኤደን ካሳ በበኩላቸው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለትውልድ የሚተላለፍ ቅርስ በመሆኑ በክፍለ ከተማው በተለያዩ መርሃ ግብሮች ዕቅዱን ለማሳካት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።